የጥንቷ አባ ኮራን ሸቀጣ ሸቀጥ መደብር እናስታውሳት

La Tribuna ተብላ ከምትጠራው የጥንት የፈረንሳይኛ መጽሄት ላይ የገኘሁት የዝች ምስሉ ላይ የምትታየው Super market አባ ኮራን በሚል ቅጥል ስም በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1914 ዓም ላይ በጥንቱ ሰራተኛ ሰፈር አካባቢ ተክፋታ ህብረተሰቡን ስታገልገል ቆይታ ከዛም በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1936 ዓም በጥሊያን ወራራማንበብ ይቀጥሉ…

የጥንቷ የአባ እንድሪያስ አስኳላ

አውሮጳ ቀመስ ዘመናዊ ተማሪ ቤት (አስኳላ) የተመሰረተው በአጤ ምንሊክ ዘመነ መንግስት እንደነበረ የተለያዩ መረጃወች ቢጠቁሙም ዳሩ ብዕርን ከብራዕና ያቆራኘ ዘመናዊ ትምህርት ግን በኢትዮጲያ ግዛት ውስጥ መስፋፋት የጀመረው ከዘመነ መሳፍንት ስርዓት በፊት እንደነበር የሚገለጹ መረጃወች አሉ። ታዲያ ይህ በዚህ ምስል ላይማንበብ ይቀጥሉ…

የባንክ ቤት ታሪክ (ቤተ ወለድ)

በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1906 ዓም በአጤ ምንሊክ ትዕዛዝ አብሲኒያ በመባል የሚታወቅ ዘመናዊ ባንክ በአፍሪቃ ምድር ቀድምት ከነበሩት ዘመናዊ ባንኮች አንዱ በመሆን ተቋቁሞ ህብረተሰቡን ማገልገል እንደጀመረ እና በዚህ ዘመን ከኖረው ትውልድ አውሮጳ ቀመስ ከነበሩት ሹማምንት ውስጥ አጤ ምንሊክ እና ራስ መኮንን በኢትዮጲያማንበብ ይቀጥሉ…

የ5 ብር ታሪካዊ ሰው

በልጅነቴ አጎቴ በአንድ ወቅት ለመጀመሪያ ጊዜ ከሰጠኝ የ5 ብር ወረቀት ላይ የሚታዩት ሰው ለዘመናት የእጅ ስራ ስዕል እየመሰሉኝ ስኖር ቆይቼ በቀደም ዕለት አንድ የፌስቡክ ጓደኛዬ ይህን ምስል ልኮ እስከ ዛሬ ድረስ በህይወት የሚገኙ ግልሰብ መሆናቸውን ከገለጸልኝ በኋላ ሙሉ ታሪካቸውን እናማንበብ ይቀጥሉ…