ቀዳሚው የትግል ምዕራፍ ዶ/ር ጆርጅ ሐበሽ እና ዶ/ር ዋዲ ሀዳድ በቀዳሚዎቹ ዓመታት አዲሱን ድርጅታቸውን በማስተዋወቅና አባላትን በመመልመል ላይ ነበር ያተኮሩት። በዚህ መሠረት በተለያዩ ሀገራት ወደሚገኙት የፍልስጥኤም ኮሚኒቲዎች ወኪሎቻቸውን እየላኩ የፖለቲካ ፕሮግራማቸውን አስተዋውቀዋል። አባላትን እየመለመሉ በድርጅቱ ህዋሳት ስር አዋቅረዋል። ከተለያዩ መንግሥታትማንበብ ይቀጥሉ…
የሁለት ዶክተሮች ወግ
ክፍል አንድ፡ የትግል ጅማሮ ይህ ተከታታይ ትረካ የሁለት ግለሰቦችን የትግል ጉዞ በአጭሩ ለማስተዋወቅ ታስቦ የተሰናዳ ነው። እነዚህ ግለሰቦች ፍልስጥኤማዊያን ናቸው። ሁለቱም ክርስቲያን ዐረቦች ነበሩ። ሁለቱም ከሀብታም ቤተሰቦች ነበር የተገኙት። ሁለቱም በተመሳሳይ ዩኒቨርሲቲ የህክምና ሳይንስ አጥንተው በዶክትሬት ዲግሪ ተመርቀዋል። ሁለቱም በዩኒቨርሲቲውማንበብ ይቀጥሉ…
ዜግነት እውነት ነው፤ ብሄረሰብነት እምነት ነው
ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረየሱስ ፤ ጥንታዊ ወታደር በባላገር ላይ ሲያደርስ የኖረውን በደል ፅፎ አይጠግብም፤ ባንድ ቦታ ስለ አንድ ገበሬ የሚከተለውን ይተርካል፤ •….“ከነዚህ መከረኞች አንዱ(ገበሬ) መልከ ቅን ምሽት ነበረችው፤ አንድ ቀን በቴዎድሮስ ጊዜ አንድ ቅማጫም ነፍጠኛ ተቤቱ ተመርቶ ገባና ባለቤቲቱ መልከ ቅንማንበብ ይቀጥሉ…
ሀሳብ ስለሀሳብ
የታላቁ ንጉስ እምዬ ምኒልክ የመጨረሻ ስንብት
“ያገሬ የኢትዮጵያ ሰዎች ልጆች ወዳጆች እግዚአብሔር የገለፀልኝን ምክር ልምከራችሁ። ምክሬንም እግዚአብሔር በልባችሁ እንዲያሳድርባችሁ ተስፋ አደርጋለሁ። አፄ ቴዎድሮስ የሞቱ ጊዜ ከሳቸው ጋር የነበረው ሰው ሁሉ ያንዱን አገር አንዱ እደርባለሁ፤ አንዱን ገድዬ እኔ ጌታ እሆናለሁ፤ እያለ ሁሉም ላይረባ ተላልቆ ቀረ። አሁንም ልጆቼማንበብ ይቀጥሉ…
ስንቴ ገረዝኩት (ክፍል አራት)
(የመጨረሻ ክፍል) “ዶክተር ሰው ይፈልግሻል?” “ሲሳይ ነው? ትንሽ ታገሰኝ በይውና ተረኛ ታካሚ አስገቢልኝ።” “ዶክተር ……… ባለቤትሽ ነው።” “ባለቤትሽ? ኢሳያስ?…………” “ቢሮዬ ድረስ እየመጣህ ለምን ትረብሸኛለህ ኢሳ?” “ናፈቅሽኝ!! ከዚህ በላይ ሳላይሽ መቆየት አልችልም።” ከዩንቨርስቲ ጀምሮ የማውቀው ሰው ነው ኢሳያስ ። ለ6 ዓመትማንበብ ይቀጥሉ…
ስንቴ ገረዝኩት (ክፍል ሦስት)
እግሬና ሀሳቤ ሳይስማሙ እግሬ ቀድሞ ሬስቶራንቱ ውስጥ ተገኘ። ሲሳይ ቀድሞኝ ተገኝቷል። ልጨብጠው የዘረጋሁትን እጄን ሳብ አድርጎ አቀፈኝ። የምቀመጥበትን ወንበር ሳበልኝ። እራትና ወይን አዘዝን። ከእርሱ ጋር መጨቃጨቁ ትርፉ የሌላ ሰው ትኩረት ከመሳብ ያለፈ ስለማይሆን ዝም ብዬ የሚያደርገውን ከማየት ውጪ ተቃውሞም መስማማትምማንበብ ይቀጥሉ…
ስንቴ ገረዝኩት (ክፍል ሁለት)
“ዶክተር? ያው ሰውዬ ነው የላከልሽ………” ሲስተር ቀለም በፈገግታ በደመቀ ፊት ጠረጴዛዬ ላይ በፎይል የተጠቀለለውን ምሳ አስቀምጣው ወደ በሩ ተመለሰች “ሲስተር ከዛሬ በኋላ የሚያመጣውን ምሳ እንዳትቀበሉት።” አልኳት ለሁለተኛ ጊዜ ታክሞ ከሄደ ጀምሮ ሶስት ቀኑ ነው። የምሳ ሰዓት እየጠበቀ ምሳ ይልካል። ጠዋትማንበብ ይቀጥሉ…
ስንቴ ገረዝኩት?
“አንቺማ አትገርዢኝም። በስመአብ! ” አለ እያማተበ ለመቀመጥም ለመነሳትም በቀረበ አኳኋን አየሩ ላይ ተንጠልጥሎ። “አየር ላይ ነህ፣ አረፍ ትል?” አልኩት አኳኋኑ ሳቄን እያመጣው “የታለ ዶክተሩ ከምር? ” አለኝ ወንበሩ ላይ ተስተካክሎ እየተቀመጠ “እኔ ነኝ!!” አልኩት ምን እንደሚያስብ ለመገመት እየሞከርኩ ካርዱ ላይማንበብ ይቀጥሉ…
ላንድ ላልታወቀ አህያ ነጂ
የሚከተለው ግጥም በሚታየው ታሪካዊ ፎቶግራፍ ንሸጣ የተፃፈ ነው፤ በፎቶው ላይ ሻምበል አበበ ቢቂላ የልምምድ ሩጫ ሲሮጥ ይታያል፤ ከሁዋላው አህያ እየነዳ የሚያልፍ አላፊ ጠፊ ገበሬ አለ፤ ግጥሙን የጣፍኩት ለዚህ አህያ ነጂ ገበሬ ነው፤ ) ላንድ ላልታወቀ አህያ ነጂ ባሮጌው ጎዳና፤ በጮርቃውማንበብ ይቀጥሉ…