ሙሉ ለሙሉ ድኘ ስራ ከጀመርኩ ሁለት ሳምንት አለፈኝ …. ከመትረፌ የተረዳሁት ሞት የትም እንዳለ ሲሆን … የትም ከሚገኝ ሞት የተረዳሁት….እንዴትም ሊወስደን አልያም እንዴትም ሊስተን እንደሚችል ነው…..እንዴትም መሳት ደግሞ እንዴትም ከመኖር ይልቅ ለሆነ ነገር መኖር እንዳለብን ያነቃናል … ከሞት መትረፍ ልክማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 12)
እንደዛ በብስጭት ተክኘ ወደአልጋው ስንደረደር ወንዴ ከመገረሙ በስተቀር ትንሽ እንኳን አልደነገጠም …እንደውም …ኮራ ብሎ ‹‹ልእልት እባክሽ ልተኛበት ብርድ ልብሱን አቀብይኝ ›› አለኝ (ይታይህ …ሊ የለ ምን የለ ….ልእልት….ፍቅር ሲራቆት መጀመሪያ አውልቆ የሚጥለው በፍቅር የተቆላመጠ የስምህን ካባ ነው …ልእልት አለኝ እንደጎረቤትማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 11)
ከመኪና አደጋው ለትንሽ ተረፍን ! ከባድ መኪናው ፊት ለፊታችን ተምዘግዝጎ ሲመጣና እኔ ጩኸቴን ስለቀው ወንዴ ባለ በሌለ ሃይሉ ፍሬኑን ረገጠው … ወደፊት ተወርውሬ ስመለስ ከመኪናው ውጥቸ የተመለስኩ ነበር መሰለኝ ! መኪናችን እየተንሸራተተች ሂዳ ቀድሞን ፍሬን የያዘው ከባድ መኪና አፍንጫ ስርማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል አስር)
‹‹እንክብካቤ ሁሉ አክብሮት አይደለም ›› አለች ልእልት … ‹‹ይሄውልህ እንግዲህ አማርኛ ፊልም ላይ ድራማ ምናምን …ወይ ጸጉር ቤት ስቀመጥ የታጠበ ፀጉሬ እስኪደርቅ በአተት ኮተት ታሪካቸው የሚያደርቁኝ የፋሽን መፅሄቶች ….(በኋላ ነው አድርቅ መሆናቸው የገባኝ በፊትማ እንደውዳሴ ማሪያም ነበር የምደግማቸው ) እነዚህማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል ዘጠኝ)
ትላንት 10 ፡00 ሰዓት አካባቢ ከሆስፒታል ወጣሁ …. ልክ በጓደኞቸ በእናቴና በእህቶቸ መሃል ሁኘ …ከሆስፒታል ሳይሆን የሆነ ትልቅ ጀብዱ ሰርቸ ከዘመቻ የምመለስ ነበር የምመስለው … ልክ ሆስፒታሉ ኮሪደር ላይ ስደርስ ሁለት ነርሶች ነጭ ጨርቅ ጣል የተደረገበት አስከሬን በተሸከርካሪ አልጋ እየገፉማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል ስምንት )
የኔ ነገር …ምንድናት ቀበሮ ትሁን ጥንቸል(ለካ ጢንቸል ስጋ አትበላም) ብቻ የሆነች <ጅል> እንስሳ ናት አሉ…. ከዝሆን ኋላ ኋላ እየተከተለች ሙሉ ቀን ዋለች እንደሚባለው ሆነ ….ምንትሱ ሲወዛወዝ ይወድቃል ብላኮ ነው ….እኔም እንደዛች እንስሳ ነው የሆንኩት ….የልእልትን ትረካ ልቤ ተንጠልጥሎ እየሰማሁ ካሁንማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል ሰባት)
‹‹ከደነዘዘ ሃብታም ከመወለድ ነቃ ካለ ድሃ ቤተሰብ መውጣት በስንት ጠዓሙ ›› አለች ልእልት ታሪኳን ስትጀምርልኝ …. እኔ እንኳን ‹‹ገንዘብ የደነዘዘውን ሁሉ ነቃ የሚያደርግ አስማት ነገር›› እንደሆነ እየሰማሁ ስላደኩ አባባሏ ብሶት የወለደው የተሳሳተ ጥቅስ መስሎኝ ነበር …. እውነቴን ነው ‹‹እከሊት ብርማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል ስድስት)
ዛሬ በጧቱ አንድ ጅንስ ሱሪና ነጭ አዲዳስ ሲኒከር ጫማ ያደረገ (እድሜው አምሳ የሚሆን እንቢ አላረጅም ነገር) ማስቲካ የሚያላምጥ ….ደግሞ በሽቶ ተጠምቆ የወጣ የሚመስል ….(ልክ ሲገባ ክፍሉ በሽቶ ተሞላ) ወደተኛሁባት ክፍል ገባና መነፅሩን አውልቆ አንዴ ክፍሏን በትእቢተኛ አይኑ ገርምሟት ሲያበቃ …ወደእኔማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል አምስት)
እኔማ ችግር አለብኝ …ከምር ችግር አለብኝ !! አሁን ሰው ሲሉኝ አሁን አፈር …አሁን ደህና ነገር እያወራሁ በቃ ሰው አፉን ከፍቶ እየሰማኝ በመሃል ዘብረቅ አድርጌ ሰው ማስቀየም ! ኤጭ …..ይሄ ልክፍት ነው እንጅ ሌላ ምን ይባላል … ለኔማ እንኳን ቢላ ጎራዴምማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል አራት )
አንዲት መልከመልካም ነርስ ነበረች እየተመላለሰች የምትንከባከበኝ … ከስራዋ በተጨማሪ በመጣች ቁጥር የምታገኛቸው ወጣት ጓደኞቸ ጋር አንድ ሁለት ቃላት (አለ አይደል እንደማሽኮርመም የሚያደርጉ) ስለምትወራወር የእኔን ክፍል ከስራ ቦታነት በተጨማሪ እንደመዝናኛ ቦታ ሳታያት አልቀረችም … ታዲያ ይች ነርስ እናቴም ጋር ከመግባባቷ ብዛትማንበብ ይቀጥሉ…