ጋሽ ታደሰ ኃይሌ- የአማራ ህዝብ ደግነት ምሳሌ

“ጂንኒ ጀቡቲ” የሚለውን አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበትን ሁኔታና ጊዜ ከዚህ በፊት አውግቼአችሁ ነበር። እነሆ ዛሬም መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የገለምሶ ከተማን የተቆጣጠረው ግንቦት 22/1983 ነበር። ኦነጎች ለሶስት ቀናት አካባቢውን ሲያረጋጉ ከቆዩ በኋላ እሁድ ግንቦት 25/1983 በፖለቲካማንበብ ይቀጥሉ…

“ለማበድ እንኳን ሀገር ያስፈልጋል”

“ለማበድ እንኳን ሀገር ያስፈልጋል”  መጋቢ ሐዲስ እሸቱ የ #ጉዞ_ዓድዋ_4 ተጓዦችን በክብር ለመቀበል ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለ ስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው ምሽት ተገኝተው ድንቅ ንግግር ያደረጉትን የመምህራችንን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ሀሳብ ለንባብ እንዲመች አድርጌ በመፃፍ እነሆ ጋብዤያችኋለሁ። ይህን መልዕክት ሼር በማድረግማንበብ ይቀጥሉ…

ሀገርኛ በሽታ ይዞ፣ የባህር ማዶ መድሃኒት የመፈለግ ክፉ አባዜ

አንዳንድ ሰዎች አሉ፤ያልተማሩ የምናላቸው። ሲያማቸው ጎረቤታቸው ጋር ሄደው «ባለፈው እንዲህ እንደኔ ሲያምህ ሀኪም የሰጠህ መድሃኒት የቷ ነበረች? » ብለው ተቀብለው ያለምንም ምርመራ የሚውጡ፤ እቺን ሀገር የመሰሉ!! የውጭውን ሁሉ እያመጣን እላያችን ላይ ማራገፋችን ለዓመታት የሚከተለን ችግር ነው። እየተከተለ ይኮረኩማናል። አንሰማም። አንነቃም።ማንበብ ይቀጥሉ…

ኦነግና ኢህአዴግ በአንድ ቀን ጦርነት (ክፍል አምስት)

(እውነተኛ ታሪክ) ያ የኦነግ ወታደር አስደንግጦኝ “ወደቤት” ስገባ ትቶኝ የነበረው ፍርሃት እንደገና ተቀሰቀሰብኝ። ልቤም እንደ ቃልቻ ድቤ “ድው ድው.. ድው… ድው….” ማለት ጀመረ። “ምን ዓይነት ቀን ነው?” አልኩ ለራሴ። የአክስቴ ልጆችም እንደኔው ተሸብረዋል። “ወዴት መሄድ ይሻላል?” በማለት መነጋገር ስንጀምር “ሙበጀል”ማንበብ ይቀጥሉ…

ኦነግና ኢህአዴግ በአንድ ቀን ጦርነት (ክፍል አራት)

(እውነተኛ ታሪክ) ረቡዕ ሰኔ 17/1984…. ከጧቱ 12፡30 ገደማ አክስቴ ከሁላችንም ቀድማ ነው ከእንቅልፏ የተነሳችው። እኔና ልጆቿ ከመኝታችን በመነሳት ላይ በነበርንበት ጊዜ ደግሞ እርሷ ወደ ሰፈር ሄዳ ወሬ ቃርማ መመለሷ ነው። “ምን ተፈጠረ?” አልናት። “ኢህአዴጎች ሳይጠበቁ በኦነግ ጦር ላይ ጥቃት ከፍተዋል?”ማንበብ ይቀጥሉ…

ኦነግና ኢህአዴግ በአንድ ቀን ጦርነት (ክፍል ሶስት)

(እውነተኛ ታሪክ) ያ የኦነግ ወታደራዊ አዛዥ ከእግር እስከ ራሴ ከገረመመኝ በኋላ ወደ “አይካ” እና ዘኮ በመዞር “ይህ ልጅ ከናንተ ጋር ነው የመጣው?” በማለት በኦሮምኛ ጠየቃቸው። እነርሱም “አዎን!” አሉት። ከዚያም ወደኔ ዞሮ “የድርጅታችን አባል ነህ?” አለኝ። እንዳልሆንኩ ነገርኩት። “ታዲያ ለምን ወደዚህማንበብ ይቀጥሉ…