ትውስታ… ጋሽ አዳሙ ዘብሔረ አዲስ አበባ!

ይሄ ሁሉ ለሶስት ጥይት ነው ?? የዛን ሰሞን አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጲያ ኤምባሲ በተነሳ ተቃውሞ የኤምባሲው ጠባቂ ሽጉጥ ወደሰማይ ተኩሶ በ48 ሰዓት ከአሜሪካ እንዲባረር በተወሰነበት ሰሞን ጋሽ አዳሙ የሰፈራችን ታዋቂ ሰካራም ….ማታ አራት ሰዓት ላይ እየዘፈነ ብቻውን እያወራ እየተሳደበና እያመሰገነ ሲመጣማንበብ ይቀጥሉ…

ሸውራራ ፌሚኒዝም

ወደ ኋላ ስናይ! አባት እናቶቻችን ባለ ብዙ ስህተት ነበሩ።እንደ አብዛኛው ህዝብ።በብዙ ጉዳዮች ላይ የነፃነት አስተሳሰብን አልተከሉልንም።ትልቁ የጥሩነት መለኪያቸው፣ ለታላላቆች ቃል መገዛት፣ባህል እና ልማድን መጠበቅ ወዘተ እንጂ የልጆቻቸውን intellect በመገንባት ላይ ደካማ ነበሩ። የሚያከራክረን አይመስለኝም። ወደ ኋላ ስናይ፣ ከአሉታዊ ማህበረሰባዊ ጠባያችንማንበብ ይቀጥሉ…

የተቀሸቡ ፎቶዎች

የተቀሸቡ ፎቶዎች ፤ ቁጥር 1 የሆነ ጊዜ ላይ የራስ አሉላ አባነጋን ፎቶ ፍለጋ ወደ ጉግል ተሠማራሁ ። ጉግል ሁለት የማውቃቸውን ፎቶዎችና አንድ አዲስ ጨምሮ አቀረበልኝ። አዲሱ ምስል ”አሉላ አባ ነጋ በወጣትነቸው ዘመን “የሚል መግለጫ አለው። ፎቶው “አረና ትግራይ “ተብሎ ለሚጠራማንበብ ይቀጥሉ…

ክብደትን የመቀነስ ጥበብ

(ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ) ያኔ ባቡር ሳይወጠን- የሃያ ሁለት ማዞርያ አየር ባስመረት ሽሮ ሳይታጠን -ዓባይን የደፈረው መሪ(ሆስኒሙባረክ)ሳይከነበል-ታምራት ገለታ ቃሊቲን ሳይዳበል- ታምራት ላይኔ ጌታን ሳይቀበል-ካገር ወጣሁ። አሜሪካ እንደገባሁ በመጀመርያ የፈጸምኩት ተግባር ቢኖር መወፈር ነው። አትፍረድብኝ። አሜሪካ ውስጥ ሰው መንቀሳቀስ አቁሟል። ኑሮ ማለትማንበብ ይቀጥሉ…

ሞደ ጠባብነት፣ ከጎሳ እስከ ሀገር

«ሞደ ጠባብነት፣ ከጎሳ እስከ ሀገር… ሀንገር በጠለፋት መንደር » 😉 ፌቡም የጎጠኞች መዲና ሆናለች። ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት አንፃር ሲነፃፀር የትየለሌ ጨምሯል። ብዙ የቡድናቸው አሳቢዎች አልፎ አልፎ በመግባባት፣ ብዙ ጊዜ በመፈነካከት በዚህች መዲና ይኖራሉ። ጎሳህ ማንነት ነው የሚሉ ድምፆች ይጮሃሉ። ሎልማንበብ ይቀጥሉ…

አይኔን በሌላ ሰው አይን ሳየው

ፍቅረኛየ በየቀኑ እንዲህ ትለኛለች “ አብርሽ ‹የ› ” በቃ ‹ የ› ከጨመረች ጥያቄዋ ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ …ቢሆንም እንደአዲስ ነገር ለመስማት “ወይየ” እላለሁ “በናትህ ልጅ እንውለድ ” የሄው አላልኳችሁም ..አቤት ልጅ ስትወድ ! “የኔ ማር ልጅ ምን ይሰራልሻል ?” “ልጅ እኮማንበብ ይቀጥሉ…

ቅንጥብጣቢ የካናዳ ወግ (ክፍል ሁለት)

የቶሮንቶ የህዝብ ጎርፍ ገባሩ ብዙ ነው። አለም አቀፍ ነው። የአባይ ልጆች። የቀይ ባህር ልጆች። የአትላንቲክ ዳር ልጆች። የህንድ ውቅያኖስ ልጆች። የጥቁር ባህር ልጆች… ጎላ ድስት የሆነ ከተማ ነው። ካርታ ላይ የሌለ ሀገር እዚህ ሀገር አውቶብስ ውስጥ ተሳፍሮ ይገኛል። በአስር ሺሆችማንበብ ይቀጥሉ…

ቅንጥብጣቢ የካናዳ ወግ

(የጉዞ ማስታወሻ) የኢትዮጵያ… በሀገሬ ለመኩራራት በየሄድኩበት ጉራዬን ከምነዛበት ነገር አንዱ አየርመንገዳችን ነው። ስማችንን እና ባንዲራችን ይዞ ከደመና በላይ የሚበረው አየር መንገዳችን። ቋንቋችንን ከቋንቋዎች ሁሉ አስቀድሞ ከየትም የአለም ጥግ የመጡ መንገደኞቹ ጆሮ የሚያስገባው አየር መንገዳችን። “የአፍሪካ ሀገር አየር መንገድ በሰማያችን አይታይ፣ማንበብ ይቀጥሉ…

አይዳ ለምን ከግቢ እንዳትወጣ ተከለከለች ?

አባ በድሉ ‹‹ድግምተኛ ናቸው ››!! ይቅርታ ‹‹ድግምተኛ ናቸው እየተባለ ይወራል !! እኛ ሰፈር ስትመጡ በጎሚስታው ጋ ወደቀኝ ታጥፋችሁ ፒስታ መንገዷን (አሁን ኮብል ስቶን ተነጥፎበታል) እሷን ይዛችሁ ወደላይ ትንሽ እንደሄዳችሁ …. ዙሪያውን በግንብ የታጠረ የግንብ አጥሩ ደግሞ ሙሉውን ነጭ ቀለም የተቀባማንበብ ይቀጥሉ…