https://www.youtube.com/watch?v=yCDePSBM-n8
እርቅ፣ ሰላም እና የማህበረሰብ ግጭቶች አፈታት – ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ
ፕሮፌሰር ሕዝቅያስ አሰፋ | Hizkias Assefa – “የሰላም እና እርቅ ትርጉም እና መንገዶች” መፅሐፍ ደራሲና በዓለማቀፍ ደረጃ የሰላም እና እርቅ አሸማጋይ ስለእርቅ፣ ሰላም እና የማህበረሰብ ግጭቶች አፈታት ጉዳይ ከመአዛ ብሩ ጋር በ ሸገር ካፌ