ከየጎራው ከመንደሩ ከየአቅጣጫው እና ከየግዛቱ ሴት ወንድ ትንሽ ትልቅ እስላም ክርስቲያን ሳይል ታላቁን የኢትዮጲያ ህዝብ በአንድነት ጠርቶ በአንድነት አስልፎ እስክ አፋንጫው ታጥቆ የመጣውን የውጪ ወራሪ ጠላትን ሽንፈት ለአለም ህዝብ በታሪክ ፊት በግልጽ ያሳየውን እና የኢትዮጲያን ህዝብ ጽኑ ኃያልነትን ያስመሰከረውን የአደዋን ጦርነት የድል ቀን ካለንበት ቦታ ሆነን እንስበው። ምንም እንኩዋን በተለያየ ምክንያት ከአገራችን ብንርቅም አገራችን ግን ከእኛ መረቃ የለባትም። የእኛም ቀን ይመጣል።
“ The battle of Adwa…. “Ethiopia’s Triumph victory and Italy’s disastrous defeat”,
–Raymond Jonas–
“አበልጄ…..ተኛህ እንዴ? አረ ተነስ… መላ አካላትህን ቀይ ምስጥ ወሮታልና ካራህን ምዘዝ
—አጤ ምንሊክ–
“ሴት በመሆኔ ጦርነት እጠላለሁ እንጂ ለጠላቴ ግን በፍጹም አልንበረከክም”
–እትጌ ጣይቱ–
Thomas Hughes, the daring British war corespondent of that era who claimed visiting the historical battle ground a few days after the defeat of the Italians quoted ……
……The moment I saw countless headless corpse of the falling men from the Italian army scattered all over the place randomly, I nearly collapsed right as I stood in disbelieve, Then I gathered myself with all my energy, and took off to a nearby village as fast as I can while screaming hysterically.
The frightened journalist has truthfully admitted in front of history.