ታስፈሩኛላችሁ አለ አስኮ ጌታሁን ታስፈሩኛላችሁ! ሳያድግ ያስረጃችሁት የጎሳ ፖለቲካ ውስጥ ገብታችሁ «የበለው በለው» ቅኝታችሁን ጥኡም ሙዚቃ ነው ስትሉ ታስፈሩኛላችሁ። «ሀገር ተዘረፈ ሲባል» ሆ ብላችሁ ስትተሙ ሳይ፣ለማስጣል የመሰለኝ መትመማችሁ አብሮ ለመዝረፍ መሆኑን ሳውቅ ታስፈሩኛላችሁ። በጥላቻ ጄሶ የታሸ የተበድለናል ለቅሶችሁ ውስጥ ያለውማንበብ ይቀጥሉ…
መከላከያን – ከመንደር ወደ ድንበር
ከላስ ቬጋስ ወደ ቴክሳስ ሳን አንቶኒዮ ልበርር ነው። ላስቬጋስ አውሮፕላን ጣቢያ ወደ አውሮፕላኑ መግቢያ በር አካባቢ ቁጭ ብያለሁ። የመሣፈሪያ ሰዓታችን እየደረሰ ነው። በመካከል የአየር መንገዱ ሠራተኛ ‹ይህንን ሳበሥራችሁ ደስታ ይሰማኛል› የሚል ነገር በማይክራፎኑ ተናገረች። ቀጠለችና ‹ዩኒፎርም የለበሱ የሠራዊቱ አባላት በመካከላችንማንበብ ይቀጥሉ…
የሃይገር ፍቅር
(ካልፎሂያጁ ማስታወሻ የተቀነጨበ) በቀደም እለት : ” ወንድ ልጅ አይጣ” የሚል ጥቅስ ግንባሩ ላይ የተፃፈበት ሃይገር ባስ ተሳፈርሁ። ” ሃይገር ባስ ” ባለም የመጨረሻው መናኛ አውቶብስ ነው። ቻይና ላፍሪካ ቺስታ ሀገሮች አንድ ባቡር በሸጠች ቁጥር ምራቂ አድርጋ የምትሰጠው ሃይገር ባስንማንበብ ይቀጥሉ…
መሟላት
ጋሽ ታደሰ ኃይሌ- የአማራ ህዝብ ደግነት ምሳሌ
“ጂንኒ ጀቡቲ” የሚለውን አባባል ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበትን ሁኔታና ጊዜ ከዚህ በፊት አውግቼአችሁ ነበር። እነሆ ዛሬም መድገሙ አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የገለምሶ ከተማን የተቆጣጠረው ግንቦት 22/1983 ነበር። ኦነጎች ለሶስት ቀናት አካባቢውን ሲያረጋጉ ከቆዩ በኋላ እሁድ ግንቦት 25/1983 በፖለቲካማንበብ ይቀጥሉ…
የአብሲት ተራ ወጎች
ልጅነቴ ከተጓዘባቸው ፈለጎች አንዱ ‘እንጀራ መሸጥ’ ነው። ቡታጅራ ውስጥ ‘ሶርሴ ተራ’ በምትባል የገበያ ቦታ የእማማን ለምለም እንጀራ ከፈላጊው ጋር አገናኝ ነበር። አንድ ሰው ለብቻው የማይጨርሰውን ‘ግብዳ’ እንጀራ [ውሻ በቁልቁለት የማይስበው የሚባልለትን] የብር አምስትና አራት ሽጬያለሁ። 5ቱ ሁለት ብር ሲገባም በዚያማንበብ ይቀጥሉ…
“ለማበድ እንኳን ሀገር ያስፈልጋል”
“ለማበድ እንኳን ሀገር ያስፈልጋል” መጋቢ ሐዲስ እሸቱ የ #ጉዞ_ዓድዋ_4 ተጓዦችን በክብር ለመቀበል ከኢትዮጵያ ቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለ ስልጣን ጋር በመተባበር ባዘጋጀነው ምሽት ተገኝተው ድንቅ ንግግር ያደረጉትን የመምህራችንን መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ሀሳብ ለንባብ እንዲመች አድርጌ በመፃፍ እነሆ ጋብዤያችኋለሁ። ይህን መልዕክት ሼር በማድረግማንበብ ይቀጥሉ…
የትጥቅ ትግል
ከጓደኞቼ ጋር ስለ ወቅታዊ የሀገራችን ሁኔታ ተነጋግረን የትጥቅ ትግል ለመጀመር ወሰንን። ስምንት ሆነን ነበር ሃሳቡን ያነሳነዉ።በመጀመሪያ መንግስትን ለመታገል አይነተኛዉ መንገድ የትጥቅ ትግል ብቻ መሆኑን አመንበት። በመጀመሪያ የተነሳዉ ሃሳብ የትኛዉን የትጥቅ ትግል ድርጅት እንደ ሞዴል መዉሰድ አለብን የሚለዉ ሃሳብ ነበር።”ግንቦት ሰባትንማንበብ ይቀጥሉ…
“ታፋዬ ምን አላት?”
አንድ ተረት ልነግራችሁ ነው በቅድሚያ ግን ጭብጤን ላስቀድም። ላለፉት 13 ወራት እንደ ቀበሌ መታወቂያ በኪሴ ይዤ የማንከራትተው ፓስፖርቴ ከፍተኛ እንግልት ደርሶበታል። ከሀገር ሀገር ለመዟዟር ብቻ ያገለግል የነበረው ፓስፖርት፤ ኢትዮጵያም ውስጥ በተንጻራዊ ነጻነት ለመዘዋወር ብቸኛ አማራጬ ሆኖ ቆይቷል። ይህ ሁሉ የሆነውማንበብ ይቀጥሉ…
ይሄ የኔ ትውልድ
(የዚህ ፅሁፍ ባለቤት፣ እራሱን ከትውልዱ መገለጫዎች አልነጠለም፣ አይነጥልም። ፅሁፉም ፍፁም ጅምላ ምደባ አይደለም) ይሄ የኔ ትውልድ የተካደ ትውልድ ነው። ከገዛ ዘመኑ ተገፍቶ ላለመውደቅ ፈፋ ዳር የሚውተረተር ምስኪን። ሀገር የሚያስረክቡት መስሎት ደጅ በመጥናት ሲንከራተት ቆይቶ ገሚሱ ወደ ሃይማኖት ቤት፣ ገሚሱ ወደማንበብ ይቀጥሉ…