“ከፋይ ገበሬ ነው”

(‹‹ከፋይ ገበሬ ነው›› ከገጣሚ ሞገስ ሐብቱ አንዲት ግጥም በውሰት የመጣች ሰንኝ ናት) ‹‹ኢትዮጵያ የአሜሪካን ህግ በጣሰ እና ባልተፈቀደ የአባይ ቦንድ ሽያጭ ምክንያት ከ6 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር በላይ ለአሜሪካ መንግስት ልትከፍል ነው። ›› የሚለውን ዜና ሰማን። የኢትዮጵያ መንግስት አሜሪካ በሚገኘው ኤምባሲውማንበብ ይቀጥሉ…

‹‹ቢልልኝ››

(መታሰቢያነቱ፡ ‹‹ለምወድሽ››) ….ዛሬስ ልቤ ወጌሻ የሚፈልግ ይመስለኛል፣ የኔ ጌታ። ልቤን የሚያሽ ወጌሻ ፈልግልኝ እስቲ..ስብራቱን የሚያቃና። ‹‹አስራ አራት አመት ካልወለዳችሁ ከዚህ ወዲህ የመውለድ እድላችሁ ዜሮ ነው›› ነው ያለው ሀኪማችን? ከዚያ ሁሉ ምርመራ፣ ከዚያ ሁሉ ምልልስ፣ ከዚያ ሁሉ ተስፋ በኋላ፤ ‹‹አስራ አራትማንበብ ይቀጥሉ…

የባል ገበያ – (ክፍል ሶስት)

“ሸሚዝ በከረቫት አይነት ሁሌ ሲጠነቀቁ አትመኛቸው። ወይ እጃቸው እስክትገቢ ነው አልያም የሆነ የሚያካክሱት አልባሌ አመል አለባቸው።” ያለችው ሳቢ ትዝ አለችኝ። …… ሳቢን የማውቃት በሀብቴ ነው። ሳቢ ፈረንጅ የማግባት ፍቅር እንጂ ከሃገር የመውጣት ፍቅር አልነበረም ዴቲንግ ሳይት ላይ የጣዳት። እንኮኮ አድርጌሽማንበብ ይቀጥሉ…

‹‹ሂድ››

ሞከርኩ። እስኪታክተኝ ሞከርኩ። የገነባሁትን ላለማፍረስ፣ የለኮስኩትን ላለማዳፈን፣ ያቦካሁትን ላለመድፋት ብዙ ሞከርኩ። እሱ ግን… በራሱ አባባል ‹‹አብላጫ መቀመጫ›› ሲያይ የሚንከራተት አይኑ አላረፈም። ከፊት ቀድመው የሚመጡ ውድር ጡቶችን ሲያይ መቅበዝበዙን አልተወም። ሌላ ያያል። ሌላ ይመኛል። ሽቶ የተቀባች ባለፈች ቁጥር እንደውሻ ያለከልካል። ቅልብልብማንበብ ይቀጥሉ…

የባል ገበያ (ክፍል ሁለት)

ምኑ እንደዘገነነኝ አላውቅም። ፍሬ— አልባ መሆኑ? አሁንም አሁንም አፍንጫውን እየሞዠቀ ቆለጡን እየነካካ ማለቃቀሱ? ብቻ የሰውነቴ ቆዳ ሽፍ እስኪል ሸከከኝ…… ጥዬው ብሄድ ደስ ባለኝ። …… እንደምንም ለሁለት ሰዓታት ታግሼ አየር ማረፊያ ድረስ ሸኘሁት። …… እቅዳችን የነበረው ከወር በኋላ ተመልሶ መጥቶ ልንጋባማንበብ ይቀጥሉ…

ግብዣው

ካገሩ የወጣ ካገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት ሶፍትዌር ቢለጉሙት ሆረስ ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ ከገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ። እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ። በወይዘሮ የሺሻ- ወርቅ ናይት ክለብ ውስጥ፤ ፋሲል ደመወዝ የጣውላ ክላሹን አነግቶ “አረሡት የሁመራን መሬት ” ብሎ ዘፍኖ ፤ ሁመራን ለመሸመትማንበብ ይቀጥሉ…

የባል ገበያ

“እንዴት ተጣበሳችሁ?” ብላ ዛሬም አፋጠጠችኝ። ምን ቀን አቅለብልቦኝ ቋንቋውን የምማረው ለቪዛ መሆኑን እንደነገርኳት እንጃ…… “እስቲ መጀመሪያ አንቺ ንገሪኝ።” ጥያቄዋን ሽሽት እንጂ የሷን የጠበሳ ታሪክ የመስማት ጉጉት ኖሮኝ አልነበረም። እንኳን ተጠይቃ እንዲሁም ምላሷ ሞት አያውቅም። “እኔማ ዴቲንግ ሳይት ላይ ነው የጠበስኩት።ማንበብ ይቀጥሉ…

‹‹ፉት ሲሉት ጭልጥ››

ዛሬ.. ግንቦት 20 ማለዳ 1.45 ከበራፌ ላይ ቀጭን እና ስለታም ድምፅ ‹‹ልዋጭ! ልዋጭ!›› እያለ ሲጮህ ነቃሁ። የዚህ ሰውዬ ድምፅ በዛሬ ቀን ከነገር ሁሉ ቀድሞ ጆሮዬ ጥልቅ ያለው የቀኑ ማጀቢያ ሙዚቃ ለመሆን አስቦ ይሆን? ‹‹ልዋጭ! ልዋጭ!›› መጮሁን ቀጠለ። ተነስቼ ወጣሁ። መደበኛውማንበብ ይቀጥሉ…

በክራር ባታሞ ዜማ ተከበሻል…

በክራር ባታሞ ዜማ ተከበሻል የልቤ ትርታ እንዴት ይሰማሻል ከጥቂት ዓመታት በፊት ከዜማ ደራሲው ካቤ ጋር እየተቀጣጠርኩ የከሸፈ የዘፈን ግጥም ሳበረክት አድር ነበር። ዘፋኞች ፤አቀናባሪዎችና ገጣሚዎች ተሰብስበው ቡና ተፈልቶ፤ እጸ -ሰመመን (ጫት) እየተበላ ጨዋታ ይደራል ። ከእለታት አንድቀን ቸኮል የተባለ ጎረምሳማንበብ ይቀጥሉ…

ከጃን ሸላሚነት ወደጃንሆይነት

እንኳን ለሠራተኞች ቀን በሰላም አደራሳችሁ። ያው በኔና በብጤዎቼ አቆጣጠር እያንዳንዱ ቀን ያለም ሠራተኞች ቀን ነው። ባገራችን ሁለት አይነት መደቦች ነበሩ። ለፍቶ አዳሪና ቀማኛ። ከንግሥተ ሳባ እስከ ዛሬ ያለው ያገራችን ታሪክ ባመዛኙ መንግሥታዊ ሌብነት ነው ማለት ይቻላል። ሥልጣንን ተገን እስካደረገ ድረስማንበብ ይቀጥሉ…