ሰናይት እባላለሁይ ትውልዴ እዚሁ ሸዋ አንድ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው። እትዬ ቤት በቤት ሰራተይነት ከተቀጠርኩ 5 አመት አልፎያል ነገር ግን አንድም ቀን ቤተሰቦቼየን እንድጠይቅም ከግቢ እንድወጣም ተፈቅዶልይ አያውቅም። የመጀመሪያ ቀን አንድ ደላላ ወደ እትዬ ቤት ሲያመጣይ ወደ ውጪም ወደ ሹፌሩምማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል ስድስት)
“በቃ ሂድና ትንሽ ጊዜ ስጭኝ ምናምን እስኪወጣልኝ አንጎዳጉጂኝ ምናምን በላታ?” ያለግጣል። አልሳቅኩለትም። ብቻውን ይገለፍጣል። ተነስቼ ወደቤቷ በሩጫ ረገጥኩ። 199″አንተ የምር አደረግከው እንዴ?” የአብርሽ ድምፅ ከጀርባዬ አጀበኝ። በሩን ከፍቼ ስገባ ደርቄ ቀረሁ።.. የሄድኩት ምን ልላት ነበር? ለምንድነው የምናቆመው ልላት? አይደለም። እኔማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል አምስት)
በነገራችን ጎን እኔ ከነአካቴው ሲጋራ አጭሼ አላውቅም። አንድ አይናለም የምትባል የእማዬ ጓደኛ ናት ጭስና አክሱሜን አቋልፋው የሞተችው። ይኸው ከዚያ ወዲህ የምታጨስ ሴት፣ የሲጋራዋ ጭስ ሽታ፣ ጥቁር ዳንቴላም ስቶኪንግ፣ ወንድነት (ቀበቶ) ፣…….. ማላብ…… በነፍስም በስጋ ተዛምደውብኛል። ምድረ አዳም ያለጭስ አክሱሙ አይሰራምማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል አራት)
“ጎዳኧው? ጥርስ ነው ያወለቅከው?….. እንደው ምን ተሻለኝ ይሁን?” በሩን የከፈተችልኝ እማዬ ናት። “እማዬ ደግሞ ትንሽ ጫፍ ካገኘሽ መምዘዝ ነውኣ?…. እኔ ከማንም አልተጣላሁም።” “አዪዪ…. ተዋ! ከሰው ካልተጣላህ በቀር በምንም ምክንያት አሚ እንዲህ እሳት አትለብስም?” ወድያው ድምፅዋን ሾካካ አድርጋ “ምንድነው ነገሩ? ፍቅርማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል ሶስት)
አማላይ ከሬሳ ሳጥኑ አጠገብ አልነሳም ብላ ለያዥ ለገናዥ አስቸገረች… ጋሼ የልጄ ገዳይ እሷ ናት ካልገደልኳት ብሎ ሁከት አስነሳ። እማዬም ለዓይኔ አልያት አለች። እኔስ? … እኔ ዞረብኝ። «አስወጡልኝ ይህቺን ልጅ… ለልጄ በቅጡ ላልቅስለት አስወጡልኝ! » እማዬ እሪሪሪ አለች። «ይግደሉኝ!… ይግደሉኝ እንጂማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ… የሞተው ባልሽ (ክፍል፦ ሁለት)
አሚዬ ከእህቴም በላይ ናት።…… አባቷ ወንድሜን ከገደለው እለት ጀምሮ እሷ የኛ ቤተሰብ አካል ሆናለች… የወንድሜ ምትክ.…… የሚያውቀን ሁላ ለዓመታት ከእንጀራው ጋር አብሮ ስማችንን አላመጠው፣ ጎረቤት ከተጣጡት ቡናቸው ጋር ስማችንን አብረው አድቅቀው… አፍልተው ጠጡት… እንዴት ከገዳያቸው ጋር ይወዳጃሉ? ሰው ጠላቱን እንዴትማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ
«ወንድ ልጅ አይደለህ እንዴ? እንዴት ፖለቲካ አትወድም?» ብላኝ አረፈችው። እሰይ! «እዚህ ሀገር ከፖለቲካ ጋር ያልተነካካ ብቸኛ ገለልተኛ አካል የኔ አክሱም ነው። ተያ!…… የፓርላማ ጭብጨባ ካልሰማሁ አልቆምም ብሎ አያውቅም። አያደርገውም! እዝህች ሀገር ላይ ሰላማዊ ሰልፍ በረደ ብሎ ለግሞብኝም አያውቅም። ሽለላ ቀረርቶማንበብ ይቀጥሉ…
