እራሴን መሆን ተስኖኝ ተዝለፍልፌ መሬት እንደደረስኩ እትዬ “አንቺ ምን ሆነሻል” አሉና አምባረቁብኝ ። ተንቅልፉ እንደሚነቃ ሰው ሰመመን ውስጥ ሆኜ ምድር ምድሪቱን ትመለከት በልሁ ተወደ ጀርባዬ እየሮጠ መጣና …”እይይ እቺ ሚስኪን ልጅ እንዲሁ እትዬ ክፉ እንዳይገጥማቸው ብላ ትትጨነቅ ነው የዋለችው አይዞሽማንበብ ይቀጥሉ…
ከመኖሪያ ቤቱ ስር…(ክፍል፦ 5)
እሄን ግዜ በልሁ “እዚህ ቤት ሰራተኛች ሲገቡ እንጂ ሲወጡ አይቼ አላውቅም” ያለኝ ነገር ተትዬ መሰወር ጋር ተገናኝቶ በመላ ሰውነቴ ትኩሳት ከፍርሀት ጋር ለቀቀብኝ። ፓሊሶቹ ስራቸውን አገባደው ለምሄድ ሲሰናዱ አየሁና እየተጣደፍኩ ወደ በልሁ ጋር ሄጄ እኔ ይችን ቀን እዚህ ቤት ከማድርማንበብ ይቀጥሉ…
ከመኖሪያ ቤቱ ስር…(ክፍል፦ 4)
በልሁ ፈራ ተባ እያለ በሩን ቲከፍተው አንድ አማላይ ግርማ ሞገስ የተላበሰሰ ፓሊስ “ጤና ይስጥልኝ” አለና ወደ ውስጥ ዘለቀ ሶስት አምሳያዋቹ ተከተሉት ሁለት አምሳያዋቹ ደሞ ሳይገቡ እዛው ደጅ ላይ ቆመው ሰፈሩን መቃኘት ጀመሩ። “የቤቱ ባለቤት ይኖራሉ?” ማንም የለም ጌታዬ አልኩኝ ቀድሜማንበብ ይቀጥሉ…
ከመኖሪያ ቤቱ ስር … (ክፍል፦3)
ሀሎ…ሀሎ…ሀሎ ማን ልበል… ድምጥ የለም። እትዬ በጭንቀት ጆሮዬ ላይ ወደ ለጠፍኩት ስልክ ጠጋ አሉና የደዋዩን ድምጥ ለመስማት ሞከሩ …ሀሎ …..ማን ልበል ሀሎ…. አሁንም ድምጥ የለም እትዬ ተፊቴ ቆመው እንድዘጋው በምልክት አዘዙኝ ። እንደዘገሁት ስልኩን በሁለት እጃቸው ወደ ላይ አነሱና ተመሬትማንበብ ይቀጥሉ…
ከመኖሪያ ቤቱ ስር … (ክፍል፦2)
ጋሼ ከታሰሩ ቡሀላ የትዬ ነገረስራ ሁሉ ያስፈራል ያስጨንቃል አሁን ለታ ለስንት አመት ግድግዳው ላይ የተሰቀለው ሰአት የለመደውን ቆጠራ ቀጥሏል ቃ….ቃ……ቃ…. ቃ ይላል ወድያው እትየ ተፈዘዙበት አለም ተመለሱና ” እሄ የግድግዳ ሰአት ድምፁ ሊያሳብደኝ ነው አውርጄ ሳልከሰክሰው አውርጂና አጥፊልኝ! አሉኝ የጆሮዬማንበብ ይቀጥሉ…
ከመኖሪያ ቤቱ ስር ያለው ድብቅ መቃብር ቤት (ክፍል፦1)
ሰናይት እባላለሁይ ትውልዴ እዚሁ ሸዋ አንድ የገጠር ቀበሌ ውስጥ ነው። እትዬ ቤት በቤት ሰራተይነት ከተቀጠርኩ 5 አመት አልፎያል ነገር ግን አንድም ቀን ቤተሰቦቼየን እንድጠይቅም ከግቢ እንድወጣም ተፈቅዶልይ አያውቅም። የመጀመሪያ ቀን አንድ ደላላ ወደ እትዬ ቤት ሲያመጣይ ወደ ውጪም ወደ ሹፌሩምማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል ስድስት)
“በቃ ሂድና ትንሽ ጊዜ ስጭኝ ምናምን እስኪወጣልኝ አንጎዳጉጂኝ ምናምን በላታ?” ያለግጣል። አልሳቅኩለትም። ብቻውን ይገለፍጣል። ተነስቼ ወደቤቷ በሩጫ ረገጥኩ። 199″አንተ የምር አደረግከው እንዴ?” የአብርሽ ድምፅ ከጀርባዬ አጀበኝ። በሩን ከፍቼ ስገባ ደርቄ ቀረሁ።.. የሄድኩት ምን ልላት ነበር? ለምንድነው የምናቆመው ልላት? አይደለም። እኔማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል አምስት)
በነገራችን ጎን እኔ ከነአካቴው ሲጋራ አጭሼ አላውቅም። አንድ አይናለም የምትባል የእማዬ ጓደኛ ናት ጭስና አክሱሜን አቋልፋው የሞተችው። ይኸው ከዚያ ወዲህ የምታጨስ ሴት፣ የሲጋራዋ ጭስ ሽታ፣ ጥቁር ዳንቴላም ስቶኪንግ፣ ወንድነት (ቀበቶ) ፣…….. ማላብ…… በነፍስም በስጋ ተዛምደውብኛል። ምድረ አዳም ያለጭስ አክሱሙ አይሰራምማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል አራት)
“ጎዳኧው? ጥርስ ነው ያወለቅከው?….. እንደው ምን ተሻለኝ ይሁን?” በሩን የከፈተችልኝ እማዬ ናት። “እማዬ ደግሞ ትንሽ ጫፍ ካገኘሽ መምዘዝ ነውኣ?…. እኔ ከማንም አልተጣላሁም።” “አዪዪ…. ተዋ! ከሰው ካልተጣላህ በቀር በምንም ምክንያት አሚ እንዲህ እሳት አትለብስም?” ወድያው ድምፅዋን ሾካካ አድርጋ “ምንድነው ነገሩ? ፍቅርማንበብ ይቀጥሉ…
የገደለ አባትሽ የሞተው ባልሽ (ክፍል ሶስት)
አማላይ ከሬሳ ሳጥኑ አጠገብ አልነሳም ብላ ለያዥ ለገናዥ አስቸገረች… ጋሼ የልጄ ገዳይ እሷ ናት ካልገደልኳት ብሎ ሁከት አስነሳ። እማዬም ለዓይኔ አልያት አለች። እኔስ? … እኔ ዞረብኝ። «አስወጡልኝ ይህቺን ልጅ… ለልጄ በቅጡ ላልቅስለት አስወጡልኝ! » እማዬ እሪሪሪ አለች። «ይግደሉኝ!… ይግደሉኝ እንጂማንበብ ይቀጥሉ…