እዚህ ኮንዶሞኒየማችን አራተኛ ፎቅ ላይ አንዲት ቆንጆ ልጅ አለች….ቁንጅናን ሳይሰስት የሰጣት እሷም ሳትሰስት ውበቷንና ሽቶዋን ለብሎኩ ነዋሪዎች በቸርነት የምታሳይ ቆንጆ ! እውነቴን ነው …አንዴ ስታልፍ ከአንደኛ ፎቅ እስከአራተኛ ፎቅ ደረጃው ሁሉ የሷን ውድ ሽቶ ይታጠንና ባለአራት ፎቅ ገነት ይመስላል ….በአካልማንበብ ይቀጥሉ…
ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል
ዳሠሣ መጻሕፍት ዘወርሃ ግንቦት ዛሬ የምነግራችሁ አማራን በመጥላትና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ስለተጋውና ለዚህም ህልሙ መሳካት ጥለቻን በመጽሐፍ ከትቦ ለትውልድ ስላቆየው አውሮፓዊ ሮማን ፕሮቻዝካ እና ስለ መጽሐፉ ነው።”ኢትዮጵያ የባሩድ በርሜል” የመጽሐፉ ርዕስ ነው።በባሩድ በርሜል ፍንዳታ ትፈራርስ ዘንድ ስለተፈረደባት ሃገር ኢትዮጵያ በመርዝ ጭስማንበብ ይቀጥሉ…
የየመኒዎች ጨዋታ
በዚህ ወቅት የቅርብ ጓደኛዬ የመኒው ኮሎኔል ሙሐመድ አል ሐይደሪ ነው። ረመዳንን በአብዛኛው አንድ ቤት ነበር ያሳለፍነው። አሁንም አብረን ነው የምንውለው። በተለይ ከሰዓት አብረን ስንጫወት ነው የምናሳልፈው። በርካታ ቁም ነገሮችንም ከእርሱ እየተማርኩ ነው። —- ጦርነትን ሸሽቶ ከሀገሩ የወጣው ሙሐመድ አል ሐይደሪማንበብ ይቀጥሉ…
ሲጨልም
“ደግ አይበረክትም”
እስከ:ማዕዜኑ ..እስከ፡ማዕዜኑ አነብር:ውስተ:ልብየ:ትካዘ ዐሊውየ:ሕገ:ወትዕዛዘ: ማርያም:ኩነኒ:መናዝዘ። አቤል: በፀጋ : ርቆ ፣ በየዋህነት:ከመጠቀበት ፣ ቃዬል:በንፍገት:ከብሮ ፣ መቀመቅ:ከወረደበት፣ የዕጓለ መሕያው: ታሪክ ፣ ሲጀመር : የጠቆረበት . እንውረድ:ብሎት:ወንድሙን ፣ እስትንፋሱን:የነጠቀበት ፣ ኃዘና ፣ ስምዒ:ወብካያ ፣ ለሃገሪትነ:ኢትዮጵያ ። የሞት:ታሪክ:ሊዘከር በአዝማናት:ማሀል:ሊነገር የመጀመሪያው:መልአክ ፣ ታሪኩን:ሲፅፈው:እንደዚህ:ነበር። …. ክልዔቱ:ማንበብ ይቀጥሉ…
አድናቆት እና ሞት
ላልጀመርከው ስኬት —የማይቆም ጭብጨባ ማያቋርጥ ፉጨት እያደር ሚገልህ — ቀን ያጣፈጠውን መርዝ እንደመጎንጨት እንደ ሱፍ አበባ ጭለማን ተኳርፎ ፀሀይ ከሚመስል መብራት ስር መሰጣት ለምትወደው ስትል ሚያፈቅሩህን ማጣት አንዳንዴ ጥሩ በጣም ጥሩ እጅግ በጣም ጥሩ እንደ ፃ‘ፊው ሳይሆን እንደ አነባበብ ነው ሚገለጥ ሚስጥሩ ወደ ላይማንበብ ይቀጥሉ…
የስብሃት ሰይጣን፣ የእኛ መነፅር?
የስብሃት ገብረ እግዚአብሔር ‹ስምንተኛው ጋጋታ› ንባብ *** መተዋወቂያ በኢትዮጵያ ሥነ-ጽሑፍ ውስጥ የራሳቸውን የተለየ አሻራ አስቀምጠው ካለፉ ደራሲያን አንዱ የሆነውን የስብሃት ገብረ እግዚአብሔርን ያህል ሲያወዛግበን የኖረ ደራሲ ያለን አይመስለኝም። በተመሳሳይ ዘመን የተወገዘም የተመለከም ደራሲ ነው። ይኽ ሁለት ጽንፍ የያዘ ልዩነት የመነጨውማንበብ ይቀጥሉ…
በዘመን ሂደት ያልተፈታ ችግር
“በዘመን ሂደት ያልተፈታ ችግር፤ በዘመን ሂደት የችግር ካንሠር ይሆናል።” ለአንዲት ሐገር ዘመንን የሚዋጅ፣ ትውልድን አንደአዲስ የሚቀርፅ ጥበብ ያስፈልጋታል። ሐገርን ወደኋላ የሚጎትት የማይጠቅም አስተሳሰብ በአዲስና በተሻለ አስተሳሰብ መለወጥ ከዜጎች የሚጠበቅ ተግባር ነው። ያረጀውን ማደስ፣ የሌለውን ጥበብ መፍጠር፣ ያልነበረውን መልካም ተሞክሮ መቅሰምማንበብ ይቀጥሉ…
ነጋድራስ (የነጋዴ ራስ)
ያቀናነው ገበያ — እዩት ተሽመድምዶ ሻጩ ሲያረፋፍድ — ገዢ መጣ ማልዶ በመደብ ስንጠብቅ — በየቋንቋው ለምዶ * * * ገበያችን ደራ — ሻጭ ተትረፈረፈ ገዥ በነቂስ ወጣ ፣ ደጋግመው ሲገዙን —ደጋግመው ሲሸጡን በተሸጥን ቁጥር ዋጋ ብናወጣ ። * * *ማንበብ ይቀጥሉ…
የመብራት የመጥፋት ትዝታ፤ከባለፈው የቀጠለ
ከጥቂት አመት በፊት የረር በር እኖር ነበር፤አንድ ቀን መብራት በጊዜ ጠፋ፤እስከ እኩሌሊት ድረስ ስላልመጣ ተስፋቆርጠን ተኛን፤ ዘጠኝ ሰአት ላይ ሚስቴ ቀሰቀሰችኝና ወደ ምኝታቤቱ መስኮት ጠቆመችኝ፤ የሆነ ግዙፍ እጅ ጥላ መስኮቱን ሲዳብስ ይታየኛል፤ “ሌባ ነው?” አልኩዋት፤ ራሱዋን ባዎንታ ወዘወዘች፤ “መስኮቱን ምንማንበብ ይቀጥሉ…