ምኑ እንደዘገነነኝ አላውቅም። ፍሬ— አልባ መሆኑ? አሁንም አሁንም አፍንጫውን እየሞዠቀ ቆለጡን እየነካካ ማለቃቀሱ? ብቻ የሰውነቴ ቆዳ ሽፍ እስኪል ሸከከኝ…… ጥዬው ብሄድ ደስ ባለኝ። …… እንደምንም ለሁለት ሰዓታት ታግሼ አየር ማረፊያ ድረስ ሸኘሁት። …… እቅዳችን የነበረው ከወር በኋላ ተመልሶ መጥቶ ልንጋባማንበብ ይቀጥሉ…
ግብዣው
ካገሩ የወጣ ካገሩ እስኪመለስ ቢጭኑት ሶፍትዌር ቢለጉሙት ሆረስ ከዘፋኞች ቡድን ጋር አሜሪካ ከገባን ማግስት ዘፋኞች በዶላር ከበሩ። እኔ አጥብቄ ተቸገርኩ። በወይዘሮ የሺሻ- ወርቅ ናይት ክለብ ውስጥ፤ ፋሲል ደመወዝ የጣውላ ክላሹን አነግቶ “አረሡት የሁመራን መሬት ” ብሎ ዘፍኖ ፤ ሁመራን ለመሸመትማንበብ ይቀጥሉ…
የባል ገበያ
“እንዴት ተጣበሳችሁ?” ብላ ዛሬም አፋጠጠችኝ። ምን ቀን አቅለብልቦኝ ቋንቋውን የምማረው ለቪዛ መሆኑን እንደነገርኳት እንጃ…… “እስቲ መጀመሪያ አንቺ ንገሪኝ።” ጥያቄዋን ሽሽት እንጂ የሷን የጠበሳ ታሪክ የመስማት ጉጉት ኖሮኝ አልነበረም። እንኳን ተጠይቃ እንዲሁም ምላሷ ሞት አያውቅም። “እኔማ ዴቲንግ ሳይት ላይ ነው የጠበስኩት።ማንበብ ይቀጥሉ…
እስርቤት እና ጊዜ
‹‹ፉት ሲሉት ጭልጥ››
ዛሬ.. ግንቦት 20 ማለዳ 1.45 ከበራፌ ላይ ቀጭን እና ስለታም ድምፅ ‹‹ልዋጭ! ልዋጭ!›› እያለ ሲጮህ ነቃሁ። የዚህ ሰውዬ ድምፅ በዛሬ ቀን ከነገር ሁሉ ቀድሞ ጆሮዬ ጥልቅ ያለው የቀኑ ማጀቢያ ሙዚቃ ለመሆን አስቦ ይሆን? ‹‹ልዋጭ! ልዋጭ!›› መጮሁን ቀጠለ። ተነስቼ ወጣሁ። መደበኛውማንበብ ይቀጥሉ…
አርቲስት ሐመልማል አባተ
“የለ_ዓለም”
“ከዚህ ቀደም በሰው ልጅ በማንም ያልተሞከረ አዲስ ሃሳብ እና የአፃፃፍ ስልት እውን አለ?” የአጻጻፍ ቅርፅ ሃሳብ የማስተላለፊያ መንገድ ነው። የስነጽሑፍ አላባዊያን የተውጣጡት፣ ከተለያዩ ቀደምት ፀሐፍት ስራዎች ተወራራሽ መዋቅረ ውጤት (ውበት) አንፃር መሆኑም የሚያሳየው ይሄንኑ ነው። ይነስም ይብዛ፣ እያንዳንዱ ሰው በተመሳሳይማንበብ ይቀጥሉ…
በክራር ባታሞ ዜማ ተከበሻል…
በክራር ባታሞ ዜማ ተከበሻል የልቤ ትርታ እንዴት ይሰማሻል ከጥቂት ዓመታት በፊት ከዜማ ደራሲው ካቤ ጋር እየተቀጣጠርኩ የከሸፈ የዘፈን ግጥም ሳበረክት አድር ነበር። ዘፋኞች ፤አቀናባሪዎችና ገጣሚዎች ተሰብስበው ቡና ተፈልቶ፤ እጸ -ሰመመን (ጫት) እየተበላ ጨዋታ ይደራል ። ከእለታት አንድቀን ቸኮል የተባለ ጎረምሳማንበብ ይቀጥሉ…
ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ
ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ
የጦር አርበኛ፣ ፀሐፊ- ተውኔት፣ ደራሲ፣ የመጀመሪያዋ ሴት የፓርላማ ተመራጭ እና ዲፕሎማት- ወይዘሮ ስንዱ ገብሩ በሸዋ ክፍለ ሀገር በመናገሻ አውራጃ በአዲስ ዓለም ከተማ ጥር 6 ቀን 1908 ዓ.ም ተወለዱ።አባታቸው ታዋቂው ዲፕሎማት፣ የመጀመሪያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል ፕሬዘደንት፤ ጣሊያኖች ከኢትዮጵያከወጡ በኋላማንበብ ይቀጥሉ…