ቲቸር ጥጋቡ

አበበ በሶ በላ ….ጫላ ጩቤ ጨበጠ …ቲቸር ጥጋቡ …… ›› የአስራ ሁለተኛ ክፍል ስፖርት አስተማሪያችን ጋሽ ጥጋቡ እንደዛን ቀን ተበሳጭቶ አይተነው አናውቅም ! ሁልጊዜ ሰኞ በመጀመሪያው ክፍለጊዜ ‹‹ስፖርት ›› ነበር የምንማረው ! ታዲያ ወንዶቹ ሁላችንም ደስተኞች ነበርን ! ሴቶቹ ግንማንበብ ይቀጥሉ…

ተቃርኖ

አብዛኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ ጆርጅ ኦርዌል “1984” በተባለ ልብወለዱ ውስጥ የጠቀሰውን፣ double think( ሁለት ተቃራኒ ሃሳቦችን በተመሳሳይ ሰዐት እውነት ናቸው ብሎ መቀበል) የሚከተል ይመስለኛል። ተቃርኖ #1 ወጣት በድሉ እጩ ዘፋኝ ነው (እጩ ካድሬ ብቻ ነው ያለው፣ ያለው ማነው? ) በቴሌቭዥን ከሚታዮ፣ማንበብ ይቀጥሉ…

የቴዎድሮስ “ራዕይ”

በጌትነት እንየው ፀሃፊነትና አዘጋጅነት የቀረበውን ‹‹የቴዎድሮስ ራዕይ›› ቲያትር ለመመልከት ትላንት ብሔራዊ ቲያትር ሄድኩ፡፡ ሞቶ በክብር የመኖር ተምሳሌት የሆኑት የአጤ ቴዎድሮስ ታሪክ የማይመስጠው ኢትዮጵያዊ ማን አለ! ቲያትር ቤቱ ቲያትሩ ከመጀመሩ አንድ ሰአት በፊት ሞልቷል፡፡ ቲያትሩ ዛሬ ዛሬ ከጌትነት እንየው ብቻ ልንጠብቀውማንበብ ይቀጥሉ…

ውሸት ሲለመድ

ሱሪ ልትገዛ አንድ ቡቲክ ጎራ አልክ እንበል። “ስንት ነው? ” ጠየክ። “አምስት መቶ ” “መጨረሻው? ” ” አራት ከሰባ ውሰደው ” “በልና ሽጥልኝ…” እዚህ ውይይት ውስጥ፣ ነጋዴውም ገዢውም ውሸታሞች ናቸው። ነጋዴው፣ 470 ብር የሚሸጥ ከሆነ፣ ለምን 500 ብር ይላል? ገዢውማንበብ ይቀጥሉ…

“የኛ ሰፈር ፌሚንስቶች”

( በማርች 8 ሰበብ ወዲህ የተሳበ።ሃሃሃ፣ ይሄን ሰፈር ባሰብኩት ጊዜ ለራሴ እድቃለሁ። አንዳዶች ይህ ፖስት ብልግና አለበት ይላሉ።ጭብጡ ብልግና አይደለምና አቋቋማችሁን አስተካክሉ። ከዛ ወደ ፅሁፉ…) **** የኟ ሰፈር “እናት ፌሚኒስቶ” አመፁ። የሚገርመው ማመፃቸው አይደለም፣ እሱን ሰፈሩ ለምዶታል። ድንገት ተነስተው ሁሉምማንበብ ይቀጥሉ…

ነገር ቶሎ አይገባኝም

ደም መላሽ እባላለሁ… ከደም ውጪ ታሪክ መዘገብ የሚከብደው ዓለም ላይ እኖራለሁ… አባቶቻችን ደማቸውን አፍሰው፣ አጥንቸውን ከስክሰው… ሲባል፣ ክርስቶስ በደሙ አዳነን( በደሙ ሃጢያታችንን አጠበልን) ሲባል፣ ያለምንም ደም፣ ኢትዮጵያ ትቅ”ደም” ሲባል ( ትቅደም የሚለው ቃል፣ አፈፃፀሙም ቃሉም “ደም” እንዳለበት ሳይ)… አይገባኝም። ዓለምማንበብ ይቀጥሉ…

የአድዋ ድል በአል ሲከበር

ልጅ ሆኜ የአድዋ ድል በአል ሲከበር ያለው ሸብ-ረብ ስለምን እንደሆነ አይገባኝም ነበር፡፡ ለምን? የድሉን ዋጋ የመገመቻ እውቀት ስላልነበረኝ፡፡ የካቲት 23 መጥቶ በሄደ ቁጥር በአንዱ ጆሮዬ ጥልቅ ብለው በሌላው የሚወጡት ቃላትና ግጥሞች ብቻ ትዝ ይሉኛል፡፡ ‹‹አጤ ምኒልክ›› ‹‹የውጫሌ ውል›› ‹‹ እቴጌማንበብ ይቀጥሉ…

የራስ ሞኮንን ድልድይ ቦኖ ውሃ ታሪክ

በምስሉ ላይ የሚታየው ይህ ከራስ መኮንን ድልድይ አጠገብ የነበረው ቦኖ ውሃ ለመጀመሪያ ጊዜ የተሰራው በፋሽስት ወረራ ዘመን ጥሊያኖች “ውሃ ለህዝብ” በሚለው መመሪያቸው በአዲስ አበባ ከተማ 32 የቦኖ ውሃ ጣቢያወች በአቋቋሙበት ወቅት ነበር ነገር ግን የራስ መኮንን ምስል የያዘ ሀውልት የተገጠመለትማንበብ ይቀጥሉ…

እንኩዋን ለአደዋ የድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ከየጎራው ከመንደሩ ከየአቅጣጫው እና ከየግዛቱ ሴት ወንድ ትንሽ ትልቅ እስላም ክርስቲያን ሳይል ታላቁን የኢትዮጲያ ህዝብ በአንድነት ጠርቶ በአንድነት አስልፎ እስክ አፋንጫው ታጥቆ የመጣውን የውጪ ወራሪ ጠላትን ሽንፈት ለአለም ህዝብ በታሪክ ፊት በግልጽ ያሳየውን እና የኢትዮጲያን ህዝብ ጽኑ ኃያልነትን ያስመሰከረውን የአደዋንማንበብ ይቀጥሉ…