ጎልማሳው አጤ ምንሊክ

ይደንቃል ይህ የአጤ ምንሊክ ምስል የተቀረጸው ቢተወደድ አልፍረድ ኢልግ በተባለ የስዊስ ተወላጅ አማካሪያቸው በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1880 ዓም አጋማሽ ላይ ገና የሸዋ ንጉስ በነበሩበት የጎልማሳነት ዘመናቸው ነበር ታዲያ የአለባበሳቸው ስርዓት ፣ አናታቸው ላይ ያሰሩት ሻሽ ፤ አንገታቸው ላይ የተደረደረው ጌጣቸው እናማንበብ ይቀጥሉ…

የጥንቱ ፈጥኖ ደራሽ የአራዳ ዘበኛ

በዚህ አጋጣሚ የቀድሞውን ትውልድ አኩሪ ታሪክ ከአስታወስን አይቀር ከእነ ዘዬው እና ቋንቋው ማስታወሱ ደግሞ በበለጠ መንገድ ራሱን የቻለ እውቀት ስለሆነ ስለዚህ ፖሊስ ከማለት እንደ ትውልዱ የቋንቋ አጠቃቀም “የአራዳ ዘበኛ” እያሉ መጥራቱ ግድ ይላል ታዲያ ይህን አስገንዝቤ ወደ ታሪኩ ስቀለስ ከዚህማንበብ ይቀጥሉ…

ታሪካዊ ሰዐት (ዕለተ መለኪያ)

በዚህ ምስል ላይ የምትታየው ከዘጠኝ ዓመት በፊት በጄኔቫ ከተማ ለአንድ ሀብታም አረብ ነጋዴ በጨረታ ከ$50,000 በላይ በሚያወጣ ዋጋ ተሸጣ የተወሰደችው የወርቅ ሰዐት በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1877 ዓ ም አልፍረድ ኢልግ በተባለ ኢትዮጲያ ውስጥ ይኖር በነበረ የስዊስ ተወላጅ ተሰርታ በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1893ማንበብ ይቀጥሉ…

አራት ነጥብ (።)

አራት ነጥብ (።) ከቤት ስወጣ የሰፈሬ ሰዎች ሁላ ከዚህ በፊት አይቼው በማላቅ አግድም ወንበር ላይ በብዛት ተደርድረው ፀሀይ ይሞቃሉ። ፊታቸው ላይ ደስታ ባራት እግሩ ቆሟል። የወንበሩ ቁመት ከዚህ በፊት አይቼ የማላውቀው አይነት ነው። ምቾቱም ሳይቀመጡ የሚገምቱት ነው። አንድ ቀን ቁጭማንበብ ይቀጥሉ…

“የማርያም ልጅ ነኝ”

ታክሲ የከተማችን መሲህ ይመስለኛል፣ አስራ ሁለት ሐዋርያቱን ይዞ የሚጓዝ በእግር ከመኳተን፣ በፀሐይ ከመጠበስ ሊያድነን የመጣ መሲህ። ታክሲ ውስጥ ነኝ፣ ጋቢና። ታስበው ይሁን ተሰብስበው የማይገቡኝን ጥቅሶች እያፈራረኩ ማየት ጀመርኩ _ እንደልማዴ። ጋቢናው በብዙ መላዕክት ስዕል ስለተሞላ መለስተኛና ተንቀሳቃሽ ቤተመቅደስ መስሏል። ከጥቅሶቹማንበብ ይቀጥሉ…

የጥንቷ አባ ኮራን ሸቀጣ ሸቀጥ መደብር እናስታውሳት

La Tribuna ተብላ ከምትጠራው የጥንት የፈረንሳይኛ መጽሄት ላይ የገኘሁት የዝች ምስሉ ላይ የምትታየው Super market አባ ኮራን በሚል ቅጥል ስም በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1914 ዓም ላይ በጥንቱ ሰራተኛ ሰፈር አካባቢ ተክፋታ ህብረተሰቡን ስታገልገል ቆይታ ከዛም በምዕራባውያን አቆጣጠር በ1936 ዓም በጥሊያን ወራራማንበብ ይቀጥሉ…