አንዳንዴ ‹‹የሁሉ ነገር ፈራጅ›› እየተባለ የሚንቆለጳጰሰው ((ጊዜ )) የሚሉት ጉድ ራሱ ….እልም ያለ ውሸት አሳባቂ ይሆናል ›› !! ….አዎ ቀን አቃጣሪ ይሆናል … ቀን አሳብቆ እና አሳቅሎ እዚህ ግባ የሚባል ስራ ያልሰሩ ሰዎችን በህዝብ ፊት እንደተራራ ሲያገዝፋቸው አይቻለሁና ይሄን አልኩማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 16)
‹‹ ኢያሱ እቤት እንደተቀመጠ ወጣሁና ….እንጀራ ገዝቸ ተመለስኩ …በቅቤ እብድ ያለ ፍርፍር ሰራሁና … (ኢያሱ ፍርፍር እንደሚወድ የሆነ ጊዜ ሲናገር ሰምቸ ነበር) አቀራረብኩ … ቡና አፈላሁ(አላሳዝንህም አብርሽ…. ኢያሱ እንዳይሄድብኝ መንከባከቤኮ ነው በቃ ሽር ጉድ አልኩ ) … በየመሃሉ ኢያሱ ያወራኛልማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 15)
ዝም ያለ ነበር ህይዎቴ ….ዝምታ ሰላም እንዳልሆነ ያወኩት አሁን ነው …አንዳንዴ ዝም ያለና ፀብም ፍቅርም የለሌበት ህይዎት ስጋትም ተስፋም የሌለበት ኑሮ እንደኩሬ ውሃ መሆኑም የተገለጠልኝ ሰሞኑን በልእልት ምክንያት በተፈጠረው ትርምስ ነው ! ላለፉት አምስት አመታት ተመልሸ የኖርኩትን ህይዎቴን ሳስበው ማንምማንበብ ይቀጥሉ…
የቤተሰባችን ፎቶ
….አቤት የቤተሰብ ፎቶዋችን ማማሩ! የጥርሳችንንጣቱ! የሳቃችንድምቀቱ! አባዬ እበርበት ይመስል እኔን ጥብቅ አድርጎ አቅፏል፡፡ እማዬ ይበርባት ይመስል ናሆምን ጥብቅ አድርጋ አቅፋለች፡፡ እኔ እና ናሆም ያለን ጥርስ ሁሉ እስኪታይ ስቀን ከእናትና አባታችን ስር እንደጉልቻ ቁጭ ቁጭ ብለናል፡፡ የሚያስቀና አራት ጉልቻ፡፡ እዩት የእማዬንማንበብ ይቀጥሉ…
ስለችጋር
ችጋር ምንድን ነው? ሰፊ ቦታንና ብዙ ሕዝብን የሚሸፍን፣ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ፣ ምንም የሚላስ የሚቀመስ ጠፍቶ እንስሳት (ሰውንም ጨምሮ) ዕለት በዕለት የራሳቸውን አካል እስኪያልቅ ድረስ ‹‹እየበሉ›› በመጨረሻም የሚሞቱበት ሁኔታ ነው፤ ረሀብ አካል ሲዳከም አካልን ለመገንባት የሚደረግ ጥሪ ነው፡፡ ችጋር የሚያጠቃው ማንንማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 14)
አምሽተን ከሬስቶራንቱ ልንወጣ አስተናጋጁን ጠርቸ ልከፍል ስል እህቴ ‹‹ተከፍሏል ዛሬ እኔ ነኝ ጋባዣችሁ ›› አለችኝ …..(ኧረ ሲስቱካ ….ምን ታያት ዛሬ ) ከሬስቶራንቱ በቀኝ እህቴ …በግራ ልእልት አጅበውኝ ስወጣ ምድረ ወንድ አይኑን እህቴና ልእልት ላይ እየተከለ ይነቅላል … በነገራችን ላይ የልእልትማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 13)
ሙሉ ለሙሉ ድኘ ስራ ከጀመርኩ ሁለት ሳምንት አለፈኝ …. ከመትረፌ የተረዳሁት ሞት የትም እንዳለ ሲሆን … የትም ከሚገኝ ሞት የተረዳሁት….እንዴትም ሊወስደን አልያም እንዴትም ሊስተን እንደሚችል ነው…..እንዴትም መሳት ደግሞ እንዴትም ከመኖር ይልቅ ለሆነ ነገር መኖር እንዳለብን ያነቃናል … ከሞት መትረፍ ልክማንበብ ይቀጥሉ…
ጉድጓዱና ውሃው
አንዳንዴ እያካፋ…… አዲስአባ ቀላል ደመና ተከናንባ…… እንደ ነጠላ…… ሲያካፋ፣ ፀሐይም…… ፀሐይ ከራ ወበቅና የቀዝቃዛ አየር እጥረት እግሮቼን አሳስሮአቸው ያጋጠመኝ ቦታ ተቀምጬ አገጬን እጆቼ ላይ አስደግፌ ሳስብ፣ ሕሊናዬ በእጅና በእግሩ እየዳኸ፣ እየወደቀ፣ እየተነሳ ወደ ንፋስ መውጪያ ይነዳኛል፡፡ ብጠላውም፣ ተዘርቼ የበቀልኩበትን ብጠላውምማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 12)
እንደዛ በብስጭት ተክኘ ወደአልጋው ስንደረደር ወንዴ ከመገረሙ በስተቀር ትንሽ እንኳን አልደነገጠም …እንደውም …ኮራ ብሎ ‹‹ልእልት እባክሽ ልተኛበት ብርድ ልብሱን አቀብይኝ ›› አለኝ (ይታይህ …ሊ የለ ምን የለ ….ልእልት….ፍቅር ሲራቆት መጀመሪያ አውልቆ የሚጥለው በፍቅር የተቆላመጠ የስምህን ካባ ነው …ልእልት አለኝ እንደጎረቤትማንበብ ይቀጥሉ…
በአልጋው ትክክል (ክፍል 11)
ከመኪና አደጋው ለትንሽ ተረፍን ! ከባድ መኪናው ፊት ለፊታችን ተምዘግዝጎ ሲመጣና እኔ ጩኸቴን ስለቀው ወንዴ ባለ በሌለ ሃይሉ ፍሬኑን ረገጠው … ወደፊት ተወርውሬ ስመለስ ከመኪናው ውጥቸ የተመለስኩ ነበር መሰለኝ ! መኪናችን እየተንሸራተተች ሂዳ ቀድሞን ፍሬን የያዘው ከባድ መኪና አፍንጫ ስርማንበብ ይቀጥሉ…