ማዘሎ !!

በእድሜ የገፉ ሰዎችን ማክበር ጥሩ ነው ! ከሞራልም ከሃይማኖትም አንፃር ማለቴ ነው …. ግን እውነታውን እናውራ ከተባለ ስንት የሚያበሳጭ ‹‹ትልቅ ሰው›› አለ መሰላችሁ ምንም የሽምግልና ለዛ የሌለው …ከምር ! አንዳንዴ ወጣት ሁኖ ባጠናፈርኩት ኖሮ የምትሉት እድሜው የትየለሌ የሆነ ሰው አለማንበብ ይቀጥሉ…

ትውስታ… ጋሽ አዳሙ ዘብሔረ አዲስ አበባ!

ይሄ ሁሉ ለሶስት ጥይት ነው ?? የዛን ሰሞን አሜሪካ በሚገኘው የኢትዮጲያ ኤምባሲ በተነሳ ተቃውሞ የኤምባሲው ጠባቂ ሽጉጥ ወደሰማይ ተኩሶ በ48 ሰዓት ከአሜሪካ እንዲባረር በተወሰነበት ሰሞን ጋሽ አዳሙ የሰፈራችን ታዋቂ ሰካራም ….ማታ አራት ሰዓት ላይ እየዘፈነ ብቻውን እያወራ እየተሳደበና እያመሰገነ ሲመጣማንበብ ይቀጥሉ…

አይኔን በሌላ ሰው አይን ሳየው

ፍቅረኛየ በየቀኑ እንዲህ ትለኛለች “ አብርሽ ‹የ› ” በቃ ‹ የ› ከጨመረች ጥያቄዋ ምን እንደሆነ አውቀዋለሁ …ቢሆንም እንደአዲስ ነገር ለመስማት “ወይየ” እላለሁ “በናትህ ልጅ እንውለድ ” የሄው አላልኳችሁም ..አቤት ልጅ ስትወድ ! “የኔ ማር ልጅ ምን ይሰራልሻል ?” “ልጅ እኮማንበብ ይቀጥሉ…

አይዳ ለምን ከግቢ እንዳትወጣ ተከለከለች ?

አባ በድሉ ‹‹ድግምተኛ ናቸው ››!! ይቅርታ ‹‹ድግምተኛ ናቸው እየተባለ ይወራል !! እኛ ሰፈር ስትመጡ በጎሚስታው ጋ ወደቀኝ ታጥፋችሁ ፒስታ መንገዷን (አሁን ኮብል ስቶን ተነጥፎበታል) እሷን ይዛችሁ ወደላይ ትንሽ እንደሄዳችሁ …. ዙሪያውን በግንብ የታጠረ የግንብ አጥሩ ደግሞ ሙሉውን ነጭ ቀለም የተቀባማንበብ ይቀጥሉ…

ይድረስ ለእናቴ

በዚች ምድር ላይ የእኔን ደብዳቤ ከሰማይና ምድር በላይ አግዝፋ የምትመለከት …ቃሌን እንደንጉስ ቃል በፍርሃት ሳይሆን በፍቅር ተንሰፍስፋ የምትሰማ …ጓጉታ የምታደምጥ…ቃሌ የሰፈረበትን ወረቀት ባጠቡኝ ጡቶቿ … በልጅነት እንቅልፍ በናወዝኩበት ደረቷ ላይ ለጥፋ ላገኘችው ሁሉ በደስታ እየተፍለቀለቀች ‹‹ልጀ ደብዳቤ ፃፈ ›› እያለችማንበብ ይቀጥሉ…

በአልጋው ትክክል (ክፍል 22 )

ውሃ በተሞላ ብርጭቆ ውስጥ ማንም ውሃ መጨመር አይችልም ….ፍቅር የተሞላ ልብም ማንንም ማፍቀር አይችልም … ሁለት ሰዎች ከተፋቀሩ ብቸኛው ምክንያት ሁለቱም ልብ ውስጥ ያለው ክፍተት ነው ሊሆን የሚችለው ! ልእልት እኔ እንዳፈቀርኳት ካፈቀረችኝ ሲጀመር የፍቅር ፅዋዋ ጎደሎ ነበር ማለት ነውማንበብ ይቀጥሉ…

በአልጋው ትክክል (ክፍል 21 )

ወንዴ እቤት ሳይመጣ አስራ አምስት ቀን ….ሆነው …እጀ ላይ ያለው ብር እያለቀ ነው ….ፍሪጅ ውስጥ ምንም የለም ባዶ ሆኗል …ይሄም ሁሉ ብዙ አላስጨነቀኝም …አንድ ቀን በጧት በሬ ተንኳኳ …..ምን እንደሆንኩ እንጃ በድንጋጤ ራሴን ልስት ነበር …ወንዴ እንደሚሆን እርግጠኛ ነበርኩ …ልቤማንበብ ይቀጥሉ…

በአልጋው ትክክል (ክፍል 20 )

እኔና ልእልት ባዶ ቤት ብቻችንን እንደተቀመጥን ….አንዳች ነገር ‹‹ንገረን›› እያሉ የሚለምኑኝ የሚመስሉ አይኖቿን እየተመለከትኩ ….‹‹ልእልት አፈቅርሻለሁ … ባለትዳር መሆንሽን አውቃለሁ ግን ከዚህ በኋላ ከአንች መለየት ለኔ ከባድ ነው ብሞት ይሻለኛል ›› ብየ እውነቱን ማፍረጥ ተራራ ሆነብኝ ….ልእልትን ፈራኋት … አንዲትማንበብ ይቀጥሉ…

በአልጋው ትክክል (ክፍል 19)

ልእልትን አፍቅሪያታለሁ !! ግልግል!! ይህንን ቃል ለመናገር ይህንን ምርኮኝነቴን አምኘ እጀን ለማንሳት ከራሴ ጋር ስታገል ስንትና ስንት ቀኔ … አውቃለሁ ባለትዳር ነች …ትዳሯ ቅጥአምባሩ ቢወጣም ልእልት ባለትዳር ናት ! ትዳሯ እንዳለቀለት ባውቅም ያው ባለትዳር ናት ! ባለትዳር!!! …በሰውም በፈጣሪም ፊትማንበብ ይቀጥሉ…

በአልጋው ትክክል (ክፍል 18)

ቁጣ ነው ! ከዚህ በኋላ ያለው የልእልት ታሪክ ቁጣ ነው !! ውብና ገራገር ፊቷ ….እንኳን ለራሷ አብሯት ለተቀመጠው ሰው ሁሉ ሰላም የሚሰጥ ልእልት … ኢያሱን ከቤቷ አባራ ለብቻዋ ከተቀመጠች በኋላ ያለው ታሪኳ በሙሉ ቁጣ ነው … ግፏን አፍኖ የኖረው የውበቷማንበብ ይቀጥሉ…